Geez Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግዕዝና በአማርኛ APK

Version 2.0 - org.goranda.eotcbiblelite
goranda,eotcbiblelite,books,reference,geez,amharic,bible,lite

Geez Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግዕዝና በአማርኛ apk

APP Information

Download Version 2.0 (200)
Apk Size5.93 MB
App Developerብራና አፕስ Birana Apps
Malware CheckTRUSTED
Install on Android4.0.x and up
App Packageorg.goranda.eotcbiblelite.apk
MD5841ac0a7f2e70b2da496d9ccb802e823
Rate5
Website http://www.goranda.blogspot.com

Download Geez Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግዕዝና በአማርኛ 2.0 APK

App Description

Geez Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግዕዝና በአማርኛ is goranda,eotcbiblelite,books,reference,geez,amharic,bible,lite, content rating is Everyone (PEGI-3). This app is rated 5 by 1 users who are using this app. To know more about the company/developer, visit ብራና አፕስ Birana Apps website who developed it. org.goranda.eotcbiblelite.apk apps can be downloaded and installed on Android 4.0.x and higher Android devices. The Latest Version of 2.0 Available for download. Download the app using your favorite browser and click Install to install the application. Please note that we provide both basic and pure APK files and faster download speeds than APK Mirror. This app APK has been downloaded 353+ times on store. You can also download org.goranda.eotcbiblelite APK and run it with the popular Android Emulators.

በይዘቱ ተሟልቶ በሦስት ቋንቋዎች (በግእዝ፣ በአማርኛና በእንግሊዝኛ) የተዘጋጀ የመጀመሪያው ምሉዕ መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሐፍ ቅዱስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ሥርዓትና ደንብ ጠብቆ የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ ነው። መጽሐፍ ቅዱሱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት እንዲሁም የቀኖና መጻሕፍት ብላ በ1962 ዓ.ም ያሳተመችውን መጽሐፍ ቃል በቃል ለቅሞ መዝግቧል።

መጽሐፉ ለሃይማኖት አባቶች ለሰባክያነ ወንጌልና ለመምህራን ለመንፈሳዊ ተልዕኮ በሚሰማሩበት ወቅት መጽሐፍ ቅዱስ በእጃቸው መያዝ ሳይኖርባቸው በቀላሉ ቃለ እግዚአብሔርን ለማስተማር ጉልህ አስተዋጽኦ ይኖረዋል:: ምዕመናንም የግዕዙንና የአማርኛውን ትርጉም ምሥጢሩ ሳይዛባ በስልካቸው እንዲጠቀሙ ይረዳል::

የመጽሐፉ ልዩ ባሕርያት
• ሰማንያ አንድ (81) መጻሕፍትን ያካተተ ነው።
• ሙሉ ብሉይና ሐዲስ ኪዳን በኢትዮጵያ ጥንታዊ ቋንቋ በግዕዝ፣ በአማርኛና በእንግሊዘኛ የተዘጋጀ ነው።
• የአማርኛው ትርጉም በጥንታዊው የአባቶቻችን አጻጻፍና አገላለጽ ሃይማኖታዊ ለዛውን ሳይለቅ የተጻፈ ነው።
• የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምትጠቀምባቸውን የብሉይና የአዲስ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍትን ያካተተ ነው።
• ፊደሉና አጻጻፉ በግእዝና በአማርኛ መዛግብተ ቃላት መሠረት ታርሞ የተዘጋጀ ነው።
• የፊደሎችን መጠን በቀላሉ ማስተካከያ መንገድ አለው።
• በቀንና በጨልማ ለማንበብ የራሱ ማስተካከያ ተካቶበታል።
• ማስታወሻ መያዣ፣ ማቅለሚያ፣ ዕልባት ማድረጊያ ተካቶበታል።
• ማጣቀሻዎች በየቁጥሩ የተካተቱ ሲሆን በቀላሉ አንድ ጊዜ ብቻ ጠቅ በማድረግ ገጹን ሳይለቁ ማንበብ ያስችላል።
• በጣም ፈጣንና የፍለጋ ውጤቶችን በማቅለምና በቁጥር የሚያሳይ መፈለጊያ ተካቶበታል።
• የአማርኛ፣ የግእዝና የእንግሊዝኛ ዕትሞችን ጎን ለጎን፣ መስመር በመስመር ፣ ከላይና ከታች አድርገን ለማንበብ ያስችላል።
• የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍትን በአኅጽሮት ወይም በሙሉ ስም ለመዘርዘር ማስተካከያ ተደርጎበታል።
• የፊደል መጠኑን በቀላሉ ማሳነስና ማሳደግ የሚያስችል ማስተካከያ ተካቶበታል።
• የመጽሐፍ ቅዱስ መስመሮችን እንድፍላጎትዎ ማስተካከል ይችላሉ።
• ከዚህ በፊት ያነበቧቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ከዚህ በፊት የተነበቡ በሚለው ስር ያገኟቸዋል።
• የተለያዩ ቋንቋዎችን በመጠቀም የመጽሐፉን ይዘት መተርጎም ይችላሉ።

በመጽሐፉ የተካተቱ መጻሕፍት ዝርዝር
ብሉይ ኪዳን
1. ኦሪት ዘፍጥረት
2. ኦሪት ዘጸአት
3. ኦሪት ዘሌዋውያን
4. ኦሪት ዘኍልቍ
5. ኦሪት ዘዳግም
6. መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ
7. መጽሐፈ መሳፍንት
8. መጽሐፈ ሩት
9. መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ
10. መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ
11. መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ
12. መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ
13. መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ
14. መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ
15. መጽሐፈ ዕዝራ
16. መጽሐፈ ነሐምያ
17. መጽሐፈ አስቴር
18. መጽሐፈ ኢዮብ
19. መዝሙረ ዳዊት
20. መጽሐፈ ምሳሌ
21. መጽሐፈ ተግሣጽ)
22. መጽሐፈ መክብብ
23. ማሕልየ መሓልይ ዘሰሎሞን
24. ትንቢተ ኢሳይያስ
25. ትንቢተ ኤርምያስ
26. ሰቈቃወ ኤርምያስ
27. ትንቢተ ሕዝቅኤል
28. ትንቢተ ዳንኤል
29. ትንቢተ ሆሴዕ
30. ትንቢተ ዓሞጽ
31. ትንቢተ ሚክያስ
32. ትንቢተ ኢዮኤል
33. ትንቢተ አብድዩ
34. ትንቢተ ዮናስ
35. ትንቢተ ናሆም
36. ትንቢተ ዕንባቆም
37. ትንቢተ ሶፎንያስ
38. ትንቢተ ሐጌ
39. ትንቢተ ዘካርያስ
40. ትንቢተ ሚልክያስ
41. መጽሐፈ ዮሴፍ ወልድ ኮርዮን (ያልተጠናቀቀ)

የብሉይ ኪዳን ሁለተኛ የቀኖና መጻሕፍት
42. መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል
43. መጽሐፈ ዕዝራ ካልዕ
44. መጽሐፈ ጦቢት
45. መጽሐፈ ዮዲት
46. መጽሐፈ አስቴር
47. መጽሐፈ መቃብያን ቀዳማዊ
48. መጽሐፈ መቃብያን ካልዕ
49. መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ
50. መጽሐፈ ሲራክ
51. ጸሎተ ምናሴ
52. ተረፈ ኤርሚያስ
53. መጽሐፈ ሶስና
54. መጽሐፈ ባሮክ
55. መጽሐፈ ጥበብ
56. መዝሙረ ሠለስቱ ደቂቅ
57. ተረፈ ዳንኤል
58. መጽሐፈ ኩፋሌ
59. መጽሐፈ ሔኖክ

ሐዲስ ኪዳን
60. የማቴዎስ ወንጌል
61. የማርቆስ ወንጌል
62. የሉቃስ ወንጌል
63. የዮሐንስ ወንጌል
64. የሐዋርያት ሥራ
65. ወደሮሜ ሰዎች
66. 1ኛ ወደቆሮንቶስ ሰዎች
67. 2ኛ ወደቆሮንቶስ ሰዎች
68. ወደገላትያ ሰዎች
69. ወደኤፌሶን ሰዎች
70. ወደፊልጵስዩስ ሰዎች
71. ወደቆላስይስ ሰዎች
72. 1ኛ ወደተሰሎንቄ ሰዎች
73. 2ኛ ወደተሰሎንቄ ሰዎች
74. 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ
75. 2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ
76. ወደ ቲቶ
77. ወደ ፊልሞና
78. ወደ ዕብራውያን
79. 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት
80. 2ኛ የጴጥሮስ መልእክት
81. 1ኛ የዮሐንስ መልእክት
82. 2ኛ የዮሐንስ መልእክት
83. 3ኛ የዮሐንስ መልእክት
84. የያዕቆብ መልእክት
85. የይሁዳ መልእክት
86. የዮሐንስ ራእይ

የአዲስ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍት
87. መጽሐፈ ዲድስቅልያ
88. መጽሐፈ ቀሌምንጦስ
89. መጽሐፈ አብጥሊስ
90. መጽሐፈ ግጽው (ያልተጠናቀቀ)
91. መጽሐፈ ሥርዓተ ጽዮን (ያልተጠናቀቀ)
92. መጽሐፈ ኪዳን ቀዳማዊ 
93. መጽሐፈ ኪዳን ካልዕ (ያልተጠናቀቀ)
94. መጽሐፈ ትእዛዝ (ያልተጠናቀቀ)
 

App ChangeLog

App Screens

Geez Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግዕዝና በአማርኛ App Screen 1Geez Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግዕዝና በአማርኛ App Screen 2Geez Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግዕዝና በአማርኛ App Screen 3Geez Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግዕዝና በአማርኛ App Screen 4Geez Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግዕዝና በአማርኛ App Screen 5Geez Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግዕዝና በአማርኛ App Screen 6Geez Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግዕዝና በአማርኛ App Screen 7Geez Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግዕዝና በአማርኛ App Screen 8Geez Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግዕዝና በአማርኛ App Screen 9Geez Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግዕዝና በአማርኛ App Screen 10Geez Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግዕዝና በአማርኛ App Screen 11Geez Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግዕዝና በአማርኛ App Screen 12Geez Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግዕዝና በአማርኛ App Screen 13Geez Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግዕዝና በአማርኛ App Screen 14Geez Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግዕዝና በአማርኛ App Screen 15Geez Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግዕዝና በአማርኛ App Screen 16

841AC0A7F2E70B2DA496D9CCB802E823

Apk scan results


Apk Scaned By TotalVirus Antivirus,org.goranda.eotcbiblelite.apk Was Risky.Detected 1 From 55 Scan.
Scan Stats:harmless:0|type-unsupported:10|suspicious:0|confirmed-timeout:0|timeout:0|failure:1|malicious:0|undetected:63|
Name:841AC0A7F2E70B2DA496D9CCB802E823
SHA-1:0a3b86d4215423649cb7b026b76e22f6997f9ecf
SHA-256:3627aeeceeb1845501fad5c2145ea7e64240e136f2bd3c157fda2fc6f754b134
SSDEEP:98304:NvCEM5TFxfdFQ7oCtUXTpC8N3ew4d7ApQS/oIoPFRU/Xvre41WucSmirGD:+VzfHQZt4DNu+2I27UvvreRx
File type:Android
Magic:Zip archive data, at least v2.0 to extract
File size:6215518
Uncompressed Size:6523118
Contained Files	:1814
Contained Files By Type:xml:7,dex:1,pro:1,so:14,png:83,

Older Versions

More Android Apps to Consider

Google Play Reviews

  1. Berhanu Alene-avatar

    Berhanu Alene

    Only 10 books are included. If you have included all the texts in the Bible, it would have been the best.

  2. Mekuanint Atalay-avatar

    Mekuanint Atalay

    Please improve your app. The app only contains 8 version of the holy bible I give you 1 star only.

  3. ddd www-avatar

    ddd www

    There many spelling errors in the Geez version. Try to corrt it.

  4. wubazmera ashagre-avatar

    wubazmera ashagre

    God bless u.good job.had it been the whole bible it would be greate.

  5. Haymar Prods-avatar

    Haymar Prods

    I hope all books of the bible are translated to ge'ez in the app 🤞

  6. salsi b-avatar

    salsi b

    Very horrible I can't get the full 81 books without paying theres only like 8 books. Please stop making people pay for the word of God.

  7. ben bere-avatar

    ben bere

    Should be free! Don't try to make fortune out of Bible

  8. Getachew Moges-avatar

    Getachew Moges

    Fake app. It should be removed from play store

  9. BEYENE HENOK-avatar

    BEYENE HENOK

    i like 81 books but here is only 9 books pls do it 81 God blessing u good job

  10. Eyosyas Worku-avatar

    Eyosyas Worku

    It asks for payment on every service